Duration 6:19

እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው Egzeabher BeLiju Mot YeTerawu መጋቢ ታምራት ኃይሌ Pr Tamirat Haile

Published 18 Dec 2021

Gospel song by Singer Pastor Tamirat Haile. Those called through Jesus' death are victorious and blessed abundantly. “እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው” በመጋቢ ዘማሪ ታምራት ኃይሌ እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወንድም ሶካ የሉም ሲባል ይኖራሉ ጠፉ ሲባል ይበዛሉ ሲዋለዱ ብዙ መንታ ሩጫቸውን ማን ሊገታ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም ይበረታሉ እንደ ንስር ይበራሉ እጥፍ ድርብ ያፈራሉ እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው በዓለም ምድረ በዳ በድል የመራው የታደለ ምስጉን ነው በሰው ብልሃት የተሰራ በሥጋ ደም የሚመራ ሃሳብ ወለድ ፍልስፍና እምነታቸው መች ሆነና ይናገሩ ያዳናቸው እንደ ሰማይ ከዋክብት ናቸው ዲያቢሎስም ያውቃቸዋል ጊዜ ስጡኝ ይላቸዋል እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው በዓለም ምድረ በዳ በድል የመራው የታደለ ምስጉን ነው እሳት አለ በውስጣቸው ማንም አይችል ሊያጠፋቸው አይቻሉም ሲነኳቸው ተዋጊ ነው አምላካቸው ሰባኪዎች በመገለጥ ለዲያቢሎስ እሳት ረመጥ ዘማሪዎች በበገና ይቀባሉ ገና ገና እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው በዓለም ምድረ በዳ በድል የመራው የታደለ ምስጉን ነው ሰይፍ አይዙም በእጃቸው የመንፈስ ነው መሣሪያቸው እዩት እስቲ ይህን ምርኮ መንገደኛ አይደለም እኮ የክርስቶስ ስም ያዳነው የካህናት መንግሥት ነው የዓለም ብርሃን የምድር ጨው እንደ ከዋክብት የተረጨው እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው በዓለም ምድረ በዳ በድል የመራው የታደለ ምስጉን ነው ምዋርት አይሰራም በእስራኤል ላይ አስማት የለም በያዕቆብ ላይ አይቆጠርም ብዛቱ ድንበር የለው ለግዛቱ እግዚአብሔር እፍ ያለበት የፈጠረው ለበረከት መድኃኒት ነው መፈወሻ ወሰን የለው መጨረሻ እግዚአብሔር በልጁ ሞት የጠራው ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ የዋጀው እርስቴ ነህ ህዝቤ ገንዘቤ ያለው በዓለም ምድረ በዳ በድል የመራው የታደለ ምስጉን ነው

Category

Show more

Comments - 8