Duration 13:00

የጠጅ ቤት ጨዋታ ፍራሽ አዳሽ በተስፋሁን ከበደ አስቂኝ ሽሙጣዊ ኮሜዲ | Ethiopia

491 285 watched
0
6.5 K
Published 12 Nov 2019

የጠጅ ቤት ጨዋታ "ፍራሽ አዳሽ" በተስፋሁን ከበደ አስቂኝ ሽሙጣዊ ኮሜዲ

Category

Show more

Comments - 113
  • @
    @jamesalex61984 years ago በሚገርም ሁኔታ የኛን ሁኔታ የሚገልጽበት ቃላት እንከን የለውም የማይነካው ከማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና አስተዳደራዊ እስከ ቤተሠባዊ ጉዳዮችን እንደመስታውት ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ጥበበኛ ነው በርታ ድሮ ነገስታት ስለህዝባቸው ማወቅ ሲፈለጉ አዝማሪ ምን አለ እረኛ ምን አለ ይሉነበር ምክኒያቱም እውነት የሚገኘው ከነሡ ስለነበር ነው 2
  • @
    @nuhamins66725 years ago Wow anta frashe becha sayehon manfaseme adashe nah abo selamh yebeza 👋🌷 4
  • @
    @user-xg5sm6he8v4 years ago መማር ያለበት ይማር ሽሙጥ ምናምን እያላችሁ ያላሰቡትን ልጁም ያልፈለገዉ ነገር ላይ አታስገብት ለይቱም ሽርፍራፊ ገንዘብ ብላችሁ አታጫርሱን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቾን ሰላም ያድርግልን 6
  • @
    @muletedla22135 years ago ለገባው ይገባዋል ለኔ በቋንቋየ ላይ ሌላ ቋንቋ አስተምረኸኛል በርታ 7
  • @
    @NORTAMRAT4 years ago ድመቱ ህወሃ ነው..
    እኛ ግን አይጦቹን እንኩዋ መሆን አቅቶን ጨረሱን...
    1
  • @
    @tenatina53495 years ago Wow ante lij men largehe sewdehe💚💛❤️😙👍
  • @
    @salmsalme955 years ago ሰሚ የለም እንጂ መልእክቱ ጥሩ ነበር እያዝናና ያስተምራል የእኛ ሰው በጥብጠው ቢያጠጡትም አይገባውም የሚሆነውን አያውቅም 22
  • @
    @balembalembalem30875 years ago በቀለ ገለባ ቢሰማህ እኔን ነው አይጥ ያለኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ እዳይል እራስህን ጠብቅ 😃😃😃😃 45
  • @
    @abikeya23285 years ago ወይ እኛብናስተውል ለኛ ነው ሌላ ቢሆን ኮመንትና ላይኩ ይበዛ ነበር ወሬኞች ስለሆንን 13
  • @
    @tekleseiko3722 years ago Frashe adashe the best educational experience and best intertement not funny only many issues in his talk
  • @
    @4filimon4 years ago About This clip... i dont think you have the right to repost it!
  • @
    @debudege92244 years ago Nurilin about zerhi yebiza tibeb lezelalm tinur 1
  • @
    @anwarmeftah15754 years ago አቦይመችክ ከልቤነውየሳኩት ጠጅለማዘዝነው ያጨበጨቡት አላለም!!!
  • @
    @yebelaisetota48344 years ago really I don't know what I'm a saying
  • @
    @zemenjegna13324 years ago አርዲ ይህን ቪድዬ የለጠፍከው መልእክት ደርሶኛል ግን ሚስኪን መሆንን ተረዳሁ 1. ህ-ሊ-ና የሚባል አለ 2. በራስህ አንደበት ፕሮፌሽናል ሌባ ነኝ የሰው ስራ በራሴ ካሜራ ቀርጬ ነው የለጠፍኩት ብለህ ተኩራርተህ መፃፍህ 3. እውነቱን ስታውቀው ስድቡን ምን አመጣው? ላንተ አይነቱ መሰለኝ ፍራሽ አዳሽ የሚያስፈልገው ::ጊዜው ካለህ ነፍ ነገር ሞልቶልሃል የራስህን ስራ ይዘህ ብቅ ስትል " subscribe “ አድርጋለሁ ... 1
  • @
    @zemenjegna13324 years ago አርዲ የምትባል የሰው ስራ አትለጥፍ ቢገባህ መልእክቱ ላነተ ነው እባክችሁ ተመልካቾች የArts ሚዲያ ስራ ነው ማንም የሰው ስራ እየሰረቀ እየለጠፈ መክበር ልማድሆኗል ያሳዝናል 1
  • @
    @tamasganemanker63234 years ago Sejamare leju selajware menime alalame
  • @
    @gerageru13885 years ago አጃኢብ ነው።ጠብ የሚል የለውም ።እንቁራሪት ዝምብለህ አትጩህ ነገሩ ላይመለከትህ ይችላል ።።።
    አለ በቀለገርባ ።።
    5
  • @
    @gashayegetaneh54204 years ago እጅግ በጣም የሚደንቀኝ አሁን ላይ ሆኘ ከአንድ አመት አስር ወር በኋላ ዶ/ር አብይ የተሳሳተውን እና መለስ ዜናዌ 100 ፐርሰንት ትክክል የነበረበትን ነገር የ75 አመት አዛውንት አባቴ ፖለቲካውን ይተነትኑልኝ ጀመር አየህ ልጄ አሉኝ አብይ የተሳሳተው አንድ ነገር ምን እንደሆነ ታውቃለህ አይ አላውቅም አልኩኝ አየህ አሉኝ፣ መለስ ዜናዌ አራት የአገር ውስጥ እብዶችን ማሰራተቸው እና አንድ ትውልደ ኢትዮጵያዌ እብድ አገር ውስጥ እንዳይገባ ማድረጉ እጅግ በጣም ትክክል ነበር ነገር ግን አብይ ሳያውቅ ከውጭ እና ከቃሊቲ የለቀቀብን እብዶች የኮብል ድንጋይ አስይዞ ለቀቀብን፣እብድ እንደምታውቀው ያገኘውን ነገር ይዞ ሰላማዌውን ህዝብ ማባረር ነው፡፡የሚገርምህ አሉኝ ሽማግሌውን እሽ አልኳቸው ዛሬ የምታየው ወጥነት ወይም ቋሚ የሆነ ሀሳብ የሌላቸው ተማርን ተብየዎች ፖለቲከኞቻችን ዶ/ር እንተና ሊናገር ተብሎ ጊዜያችንን ሰውተን ቁጭ ብለን ስንሰማ አራባና ቆቦ የሆነ ዝባዝንኪ የመንደር ተረታቸውን ያወሩልናል ፣በመንደር ሊከፋፍሉን ጥረት ያደርጋሉ፡፡በመካከል አቋረጥኳቸው እና እነዚያ መለስ ያሰረልን እና አብይ ፈትቶ የለቀቃቸው እብዶች እነማን ናቸው አልኳቸው; 1ኛ ,እስክንድር ነጋ ሀዘን ቤት ሰው ሊያጽናና ሄዶ ስለመንግስት ግልበጣ የሚያወራ ከእብድ በቀር ማን አለ፡ርካሽ የሆነ የፖለቲካ ትርፍ ሊያገኝ የመሰለው፡፡2ኛ፤ መራራ ጉዲና አይ አባባ ዶ/ር ናቸው እኮ አልኳቸው አይ ዶክተርነት ልጄ አየህ በዘመኔ እንዴት ያሉ ያልተማሩ ዶክተሮች አሉ ወይም ነበሩ ስለዚህ እነዚያን ለኢትዮጵያ አንድነት ለህዝብ ወንድማማችነት የሰሩ ሰዎችን ባየሁበት ይህንን እብድ ዶክተር አልለውም፡ አሉኝ፡፡3ኛ፣.ሌላው የለየለት አማኑኔል የሚወስደው ሰው ጠፍቶ እንጂ ካበደ ቆይቷል አንድ ወቅት መንገድ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ ኮብል መንገድ ከቆይታ የተነሳ መንገዱ ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ የሆነ ድንጋይ ይዞ ሊወረውር ሲታገል ይታያል አሉኝ፡፡4ኛው እብድ ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ነበር አሉኝ አሱን በጊዜ ተገላገልነው አሉኝ ግን አንዳንድ የእሱ መንፈስ ያደረባቸው የተወሰኑ እብዶች ይታያሉ፡፡እነሱም ወደ አማኑኤል ወይም ------ይሄዳሉ፡፡ 5ኛው፡ የለየለት እብድ አብይ ከውጭ አምጥቶ የለቀቀብን ጀዋር የሚባለው ነው አሉኝ፡፡ አባባ ያውቁታል ይህንን ሰው አልኳቸው አይ ልጄ እንኳን ላውቀው በዚህ እሱ ባለበት ዘመን መኖሬን እንኳን እረግመዋለሁ አሉኝ፡፡እንዲህ አይነት አረም ምድሪቱ ማፍራቷ ተረግማ ነው፡፡ግን ልጄ እንዲህ አይነት አረሞች በተለያየ ጊዜ በቅለው ወዲያውኑ ብን ብለው ጠፍተዋል፡፡ስለዚህ ልጄ ሀገር ሰላም እንዲሆን የሀገር መሪዎች እነዚህን እብዶች ሰብስቦ ይሰርልን እላለሁ አሉኝ፡፡እኔም በሀሳባቸው እስማማለሁ እነዚህን ተማርን የሚሉትን እብዶች በድንጋይ እነሱን መሰሎችን እብዶች አስተባብረው ሳይጎዱን አንድ ነገር በሉልን፡፡ ...
  • @
    @adamugetachew63102 years ago qalden ka qumnger ey waz yamstmer dinq sew
  • @
    @fikadugebru85104 years ago Betiru huneta eyawaza qubneger yemiyastelalif silhone berta yimechih
  • @
    @tilahunminota64665 years ago Gerami tibebe setokakal azinagni plus astemari nw 100% temechitognal hulem 1 gnaaa 1
  • @
    @kassahunretta88264 years ago Dear artist, Use the word azawnt or shemagele instead of aroget because aroget for material but man is created by God for His glory and for good work.
    I would like to share with you what happened in mercato. A woman was waiting for her worsham he is the second bus from Bale.she asked some one what time the second bus came to Addis? A man answered said to her. As soon as the first balish left your house and the second bale will come in.okay.
    2.+during socialism one shealeka was hiring workers and he picked up those names end with sa at last no more one garage said hi gash, NASA, come in. Smart she got a chance to be hired.
    ...
  • @
    @sintemekonen72023 years ago መቸ ነው ግን ህሊናችሁ የምፀዳው? የጃዋርን ፎቶ አብሮ ማቀናበሩ ለምን አስፈለገ? ኮሽታችሁ አላስተኛ አላችሁኮ መዘዙ ለራሳችሁ ነው
  • @
    @jdjd48104 years ago ያንተ መልክት ከተማችንን የከበቡት ያህያ ምንጮች ቢሰሙት ምርጫ መልካም ነበር እነሱ አይጥ ድመት ለምን ተባለ እንጂ ቅኔ የት አውቀውት ምድረ ከብት ግን መልክ ይህ ምችት ነው የሚለኝ ስወድህ እኮ 1
  • @
    @osmandulla79443 years ago ታዳሚው አሽሙሩና ሽሙጡ አልገባውም ኮሜዲ ነው የመሰላቸው ዝምብለው ያሽካካል ኮሜዲ አደለም የናንተኑ ክፋት ጭካኔ መታውር አረቆ አለማሰብ ነው እነገራቹህ ያለው ወይኔ ክፋታች ወይኔ አለማወቃችን ብላቹ ወደውስጥ ራሳቹን ማየት እና መጥሞና አድምጣቹ ለመቀየር በመዘጋጀት ፋንታ በእይታው በእውቀቱ ተደንቃቹ ቆሞ መጨብጨብ የነበረባቹሁ ቦታላይ ዝም ብላቹህ ማሽካካት እኔ እንደተረደውት ከልጅ እውቀት እና ከተዳሚው አልተመጣጠኑም እኔግን እንዲህ አንተን የማይመጥኑህ ሰዎች በሰበሰቡበት ባትግኝ እመርጣለው ታዳሚውእና አንታ አትመጣጣኑም አይይይ እርግጠኛ ነኝ ኮሜዲ መስለሃቸው ነው አይ አለመመጣጠን ...
  • @
    @oromumandhigaakotti21344 years ago የፈልገ በሆንም ጀዋር እንወዳልን መልእክቱ በቡዙ ነገር አሪፍ ነው ነገር ግን መልእክል ደስ አይለኝም ለማለት ሳይሆን ዉስጥ ቡዙ ያለተፈታ ፖልትካ አለህ ልብ በሉ እኛ አብዝኞችሁ አንድ ሰው ዉስጥ የተሰማ ነገር ኮመነት ላይ አንድ ነገር ስል፡ቡዙ ስዎች ምልሱ ስድብ ነው ደግሞ ሰለ አከፈላችሁ እጅግ በጣም እናመስገናልን
  • @
    @epepe61022 years ago እ ህ ለ ዛ ቢ ስ ስ ታ ስ ጠ ላ ኝ የ ግ ሌ አ ስ ተ ያ ዬ ት ነ ዉ
  • @
    @oumermuhammed10755 years ago ምንም ከዚህ ጋ አይገናኝም።እንደው ወሬና ግርግር ስለምትወድ ብቻ ነው ከዛ ከዚህብነገር እምታቴዋስደው ወረኛ።ፓለቲካ ቢሆንም ከጀውሃር ጋ ምንም አይገናኝም።ስለ ወያኔ ብትል ልክ ትሆን ነበር። 1
  • @
    @user-ez9le6sc1n4 years ago What stupid jawar photo to do with this